የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የመሥራችነት ጥቅም የሚያስገኘውን የአክሲዮን ሽያጭ እስከ ሐምሌ 1 2013 ዓ.ም አራዘመ May 7, 2021 in News /by etech የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ ሚያዚያ 13 2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የመሥራችነት ጥቅም የሚያስገኘውን የአክሲዮን ሽያጭ እስከ ሐምሌ 1 2013 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ገለጸ፡፡