የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ
ማኅተመ በቀለ ሙለታ (ዶ/ር)
የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊሲት እና የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሰብ-ስፔሻሊሲት
ከ 17 ዓመታት በላይ በሕክምና እና በ ጤና ተቋም አመራር ልምድ ያላቸው
የሥራ ልምድ
አሁን
የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የንቅለ ተከላ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም
የቀዶ ህክምና ተባባሪ ፐሮፌሰር
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ
ጥናት እና ምርምር ዳየሬክቶሬት ዳይሬክተር
ከዚህ ቀደም ያገለገሉባቸው
የድንገተኛ ህክምና ክፍል ዳየሬክቶሬት ዳይሬክተር
የአስተኝቶ ህክምና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
የ ጠቅላላ ቀዶ ህክምና ደህረ ምረቃ ትምህርት ሀልፊ
የቀዶ ህክምና ትምህርት ሀላፊ
የትምህርት ዝግጅት
የንቅለ ተከላ ሰብ ስፔሻሊስት የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ
የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የሕክምና ዶክትሬት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የዳይሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ
ተስፋዬ ቢሆነኝ ትኩ (አቶ)
ኤም. ኤ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ቢኤ ዲግሪ ቢዝነስ ማኔጅመንት
ከ 18 ዓመት በላይ በማስተማር እና በሥራ አመራር ኃላፊነት ልምድ
የሥራ ልምድ
• አሁን፡- ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ኤስድሮስ አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አሥኪያጅ
• ቀድሞ፡-
◦ ከ2002 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋማት ማኔጅንግ ዳይሬክተር
◦ ከ2006 ዓ.ም እስከ 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ
◦ ከ1996 ዓ. ም እስከ 2002 ዓ.ም በግል ዩንቨርሲቲይ አስተማሪ እና የዲፓርትመንት ኃላፊ
◦ የተለያዩ ባንክን ጨምሮ የንግድ ድርጅቶችን ማቋቋም፣ ማደራጀት እና ማማከር
◦ ለተያዩ ድርጅት ሠራተኞች ሥልጠናዎችን መሥጠት እና ሰነዶችን ማዘጋጀት
የትምህርት ደረጃ፡-
- የማስተርስ ድግሪ በማርኬቲነግ ማኔጅመንት
የዳይሬክተሮች ቦርድ ፀሐፊ
አምባቸው ተፈራ ምንዳ (ዶ/ር)
ኤም.ፒ.ኤች በኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ፣ ሜዲካል ዶክተር
ከ17 ዓመታት በላይ በጤናው ዘርፍ ፐሮጀክቶችን በመምራት እና በማማከር ልምድ ያላቸው
በአሁኑ ጊዜ ፕሮጀክት ሆፕ ለሚባል አለም አቀፍ ተቋም የፕሮገራም ዳይሬክተር ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ
ከዚህ በፊት በፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከፍተኛ የኤች አይ ቪ ፕሮግራም አማካሪ ሆነው የሰሩ ሲሆን እንዲሁም እ.ኤአ. ከ 2007 ጀምሮ በሌሎች አለም አቀፍ ተቋማት በከፍተኛ አማካሪነት እና የተለያዩ ቲሞችን የመምራት ሃላፊነት ቦታዎች ላይ ሰርተዋል
ከነዚህም ተቋማት ውስጥ አብት አሶሴት፣ አይካፕ፣ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ካሊፎርኒያ፣ማናጅመንት ሳይንስ ፎር ሄልዝ ይገኙበታል
ዶ/ር አምባቸው ለተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት መስራት ከመጀመራቸው በፊት በተለያዩ አድስ አበባ የሚገኙ የመንግስት ሆስፒታሎች እና የግል ክሊኒኮች ሰርተዋል፡፡
በዚህም ጊዜ የተለያዩ የህክምና አገልግሎት ከመስጠቱ በተጨማሪ የሀኪሞች አስተባባሪ እና የተቋም ሃላፊ በመሆን ሰርተዋል
በአሁኑ ሰዐት የመቅረዝ አክሲዮን ማህበር አደራጅ እና የቦርድ አባል በመሆን በመስራት ላይ ይገኛሉ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል
ታደሰ አሰፋ ጥሩነህ (አቶ)
ኤም.ቢኤ፣ ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ቢቲኤች በሥነ መለኮት
ከ20 ዓመታት በላይ በሥራ አመራር ኃላፊነት ልምድ በሀገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች፣ የሥራ አመራር አማካሪ
የሥራ ልምድ
የሥራ አመራር አማካሪ፣ የግል ባንክ ቦርድ ዲሬክተር እና የቦርድ ሰብሳቢ በኤስድሮስ አ.ማ.
በሥራ አመራር፣ በሰው ሀብት አመራርና አስተዳደር፣ በኮቺንግ፣በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ ሰፕላይ ቼይን፣ በአስተዳደር፣ በቦርድ ዲሬክተርነት ከሃያ ዓመታት በላይ በሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት፤ በትራነስፖርት፣ በባንክ፣ በማዕድን ልማትና ማምረት፣ በትምህርት፣ በአምራች፣ በሪል ኢስቴትና በአስመጭና ላኪ ዘርፍ ልምድ ያለው
የትምህርተ ዝግጅት
ማስተር ዲግሪ በቢዝነስ አስተዳደር
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንትና ሕዝብ አስተዳደር (በማኔጀመንት
የመጀመሪያ ዲግሪ በቲዮሎጅ
• ሲማ
• ፕሮፌሽናል ማኔጅመንት አማካሪ ሰረተፊኬት -ኢ.ሥ.አ.ኢ.
• ኮቺ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል
ናትናኤል ታዬ ጀንበሬ (ዶ/ር)
የውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻሊሲት እና የልብ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊሲት
ከ 14 ዓመታት በላይ በሕክምና እና በ ጤና ተቋም አመራር ልምድ ያላቸው
የሥራ ልምድ
ኮንሰልታንት የውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻሊስት እና ኢንተርቬንሽናል የልብ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም
የአዲስ የልብ ሕክምና ማእከል ሜዲካል ዳይሬክተር
የኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር ዋና ፀሐፊ
የመራኁት ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማኅበር መሥራች እና አማካሪ
የኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ሕክምና ማኅበር መሥራች እና ዋና ፀሐፊ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ደዌ ሕክምና ትምህርት ክፍል በመምህርነት
የትምህርት ዝግጅት
የኢንተርቬንሽናል የልብ ሕክምና ስፔሻሊስትነት ከኦሬብሮ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል፣ ስዊድን
የውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻሊስትነት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የሕክምና ዶክትሬት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል
ዳዊት አለነ ደስታ (አቶ)
ኤም.ኤስ.ሲ በጂኦቴክኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ
ከ 20 ዓመታት በላይ በኢንጂነሪንግ ሙያ እና በሥራ አመራር ኃላፊነት ልምድ
ሥራ ልምድ
አሁን
የግል ኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤትና ዋና ስራ አሲኪያጅ
የሉላዊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማኅበር መስራች አባልና ዋና ስራ አስኪያጅ
ከዚህ በፉት
በከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስኪያጅነት፣ በቴክኒክ ዘርፍ ስራ አስኪያጅነት እና በምክትል ዋና ስራ አስኪያጅነት
በዞን አስተዳደር ስራና ከተማ ልማት መምሪያ በመምሪያ ኃላፊነት
በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ በፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት
በተለያዩ ካምፓኒዎች በቴክኒክ ዘርፍ ስራ አስኪያጅነት እና በምህንድስና ዘርፍ ኃላፊነት
የትምህርት ዝግጅት
በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ , በጅኦቴክኒካል ምህንድስና እጩ የሁለተኛ ዲግሪ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል
ሳሙኤል አያልነህ እጅጉ (ቀሲስ)
ኤም.ፒ.ኤች በኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
ከ 13 ዓመታት በላይ በጤናው ዘርፍ በመምራት እና በማማከር ልምድ ያካበቱ
በሕክምና ላቦራቶሪ ቴክኖሎጅ እና የህብረተሰብ ጤና እስፔሻሊስት ከ13 ዓመት በላይ የሙያ ልምድ አለው
የናብሊስ ጤና እና ማህበራዊ ጉዳዮች የምክር አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ እና ባለቤትም ናቸው፡፡
በአሁኑ ወቅት በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ እስቴሻል ፕሮጅክት ሥራ አስኪያጅ ሆኖ እየሠራ ነው
ቀሲስ ሳሙኤል ከዚያ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የግል ክሊኒኮች ከ4 ዓመታት በላይ በላቦራቶሪ ክፍል ኃላፊነት እና በሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስኪያጅነት አገልግሏል
እንዲሁም በተለያዩ የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በጤና እና በማህበራዊ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ በመሆን እየሰራነው
በአሁኑ ሰዓት የመቅረዝ ጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የቦርድ አባል ነው
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል
አንዱዓለም ኃይሉ ጉደታ (አቶ)
ኤም.ኤ በኢኮኖሚክ ፖሊሲ አስተዳደር፣ ቢኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ቢቲኤች በሥነ መለኮት
ከ18 ዓመታት በላይ በሥራ አመራር ኃላፊነት፣ስልታዊ እቅድ፣በባንክ እና ኢኮኖሚ ዘርፍ የካበተ ልምድ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል
ሙሉዓለም ካሣ ስዩም (መ/ር)
ኤም.ኤስ.ሲ በፋርማሱቲካል አናሊስስ እና ጥራት ማረጋገጥ፣ቢ.ኤስ.ሲ በኬሚስትሪ፣
ከ 15 ዓመታት በላይ በሙያ እና በሥራ አመራር ኃላፊነት ልምድ
የሥራ ልምድ
• በአርጋኖን አስመጪና ላኪ ድርጅት ሥራስኪያጅነት
• በአካዳሚክ ዲን፣ የሬጅስትራር ሓላፊነት እና መምህርነት በአትላስ የጤና ኮሌጅ
• በአምቦ ኒቨርሲቲ በመምህርነት
• በተለያዩ የአዲሰ አበባ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጅ ትምህርት ቤቶች ፡-በመምህርነት እና የትምህርት ክፍል ሓላፊነት
የትምህርተ ዝግጅት
• ሁለተኛ ድግሪ በመድሐኒት ጥናት እና ጥራት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
• የመጀመሪያ ድግሪ ኬሚስትሪ መምህርነት ከዲላ ዩኒቨርሲት
• የመጀመሪያ ድግሪ በነገረ መለኮት ከቅድት ሥላሴ ኒቨርሲቲ
• ዲፕሎማ በኬሚስትሪ መምህርነት ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ
የቦርድ ንዑሳን ኮሚቴ ዝርዝር
ኮሚቴ | ሰብሳቢ | አባላት |
የማርኬቲንግ ንዑስ ኮሚቴ | አቶ ተስፋዬ ቢሆነኝ | አቶ አንዱዓለም ኃይሉ
አቶ ኢዮብ ከልል አቶ ዋሲሁን በላይ ዶ/ር ቤተል ደረጀ አቶ ተስፋሁን ደመወዝ ዲ/ን ሙሉዓለም ካሳ |
የሕክምና አገልግሎት ንዑስ ኮሚቴ | ዶ/ር ናትናኤል ታዬ | ዶ/ር ፍጹም ዳግማዊ
ዶ/ር አዱኛ ልሳነወርቅ ዶ/ር ድልአየሁ በቀለ ዶ/ር ውለታው ጫኔ ዶ/ር ሰለሞን ወርቁ |
የመድኃኒት አቅርቦት እና የጤና ማማከር አገልግሎት ንዑስ ኮሚቴ | ዶ/ር አምባቸው ተፈራ | ዲ/ን ሙሉዓለም ካሳአቶ ሳምሶን ሞላ
ዶ/ር ለገሰ አለማየሁ አቶ ቤተማርያም አለሙ |
የዲያግኖስቲክ አገልግሎት ንዑስ ኮሚቴ | ቀሲስ ሳሙኤል አያልነህ | አቶ ዳዊት ነቢዩ
ዶ/ር አሠፋ ጌታቸው ዶ/ር ዘሩባቤል ተገኝ |
የፖሊሲ ፣የአሠራር እና አደረጃጀት ንዑስ ኮሚቴ | አቶ ታደሰ አሠፋ | ዶ/ር አምባቸው ተፈራ
ዶ/ር ናትናኤል ታዬ አቶ ተስፋዬ ቢሆነኝ |
የኢንጂነሪንግና የኮንስትራክሽን ንዑስ ኮሚቴ | ኢ/ር ዳዊት አለነ | ኢ/ር ዮሐንስ መኮንን
ዶ/ር ማኅተመ በቀለ |