ለመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የጽሑፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ

ባለመለከታችሁት መሰረት ባሳለፍነው ሳምንት የጽሑፍ ፈተና መፈተናችሁ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ለቃል ፈተና ያለፋችሁትን ዝርዝር ከዚህ በታች አያይዝን የለጠፍን ሲሆን የቃል ፈተና መፈተኛ ቀኑን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ

https://www.facebook.com/meqrezhealth/

0991737373

Download: GP exam result