የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አ.ማ የጽሑፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ውድ አመልካቾች መቅረዝ የጤና አገልግሎት አ.ማ ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ ላይ ያመለከታችሁ ከታች ዲፓርትመንትታችሁ የተገለጸላችሁ በሙሉ የጽሑፍ ፈተና ስለሚሰጥ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ እያሳወቅን ለፈተናው ስትመጡ እናንተን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ ለማስታወስ እንወዳለን።

1. All Diploma and BSC Nurses, All Laboratory technician and technologies and All BSC and diploma pharmacist.
  • ቦታ፡ ቅድስት ልድታ የጠና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ፣ ልደታ ቤተክርስቲያን አጠገብ
  • ቀን፡ ቅዳሜ ጥቅምት 19 2015 ዓ.ም
  • ሰዓት፡ ከሰዓት 8፡00 ላይ
2. All BSC and Diploma Midwifery and General Practioner

ቦታ፡ ቅድስት ልድታ የጠና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ፣ ልደታ ቤተክርስቲያን አጠገብ
ቀን፡ ቅዳሜ ጥቅምት 19 2015 ዓ.ም
ሰዓት፡ ከሰዓት 8፡00 ላይ

ማስታወሻ፡

  • የተፈታኝ ዝርዝር በተቁአሙ ድረ ገጽ ላይ ከሐሙስ ጀምሮ የሚለቀቅ ይሆናል
  • ሌሎች ዲፓርትመንቶችን በተመለከተ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል

Download: Pharmacy Lists