Entries by tc

የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የመሥራችነት ጥቅም የሚያስገኘውን የአክሲዮን ሽያጭ እስከ መጋቢት 30 2013 ዓ.ም አራዘመ

የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ በ የካቲት 1 2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የመሥራችነት ጥቅም የሚያስገኘውን የአክሲዮን ሽያጭ እስከ መጋቢት 30 2013 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ገለጸ፡፡

የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የመሥራችነት ጥቅም የሚያስገኘውን የአክሲዮን ሽያጭ እስከ ጥር 30 2013 ዓ.ም ብቻ አራዘመ

እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!!

የመቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ በ ታኅሳስ 28 2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የመሥራችነት ጥቅም የሚያስገኘውን የአክሲዮን ሽያጭ እስከ ጥር 30 2013 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ገለጸ፡፡

መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የአክሲዮን ሽያጩን ለማፋጠን የአክሲዮን ሻጭ ኤጀንት ሊጠቀም መሆኑ ተገለጸ

የቦርዱ ም/ሰብሳቢ እና የማርኬቲንግ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ተስፋየ ቢሆነኝ ዛሬ ጥቅምት 9 2013 ዓ.ም እንደተናገሩት ያቀድናቸውን እቅዶች በቶሎ ወደ ሥራ ለማስገባት የአክዮን ሻጭ ኤጀንት መጠቀሙ አስፈላጊ መሆኑን ተናገሩ፡፡

መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር በቅርቡ ለቴርሺያሪ ሆስፒታል ግንባታ የሚሆነውን ቦታ ከመንግስት በሊዝ ሊጠይቅ መሆኑ ተሰማ

መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር በቅርቡ ለቴርሺያሪ ሆስፒታል ግንባታ የሚሆነውን ቦታ ከመንግስት በሊዝ ሊጠይቅ መሆኑ በጥቅምት 8 2013 ዓ.ም. ቦርዱ ባደረገው ስብሰባ ላይ መወሰኑን የቦርዱ ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር ማኅተመ በቀለ ተናገሩ፡፡

መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር አንደኛ መደበኛ እና አንደኛ ድንገተኛ ጉባኤው በደማቅ ሁኔታ አካሄደ

መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር እሁድ ጥቅምት 1 2013 ዓ.ም. አንደኛ መደበኛ እና አንደኛ ድንገተኛ ጉባኤውን በኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል አካሄዷል፡፡ በጉባኤውም ላይ ሼር ከገዙ ባለአክሲዮኖች 72 በመቶው በራሳቸው እና በተወካያቸው ተገኝተዋል፡፡